ቀላል አጨዋወት

ጥያቄዎችን በቀላሉ ለመመለስ የመረጡትን ምድብ በመጫን ጨዋታውን ይጀምሩ።

ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ የሚል አራት አማራጮችን የያዙ ጥያቄዎች ያገኛሉ

ጥያቄዎች

በየአንዳንዱ ምድብ በየደረጃው ባጠቃላይ 10 ጥያቄዎችን ያገኛሉ

ትክክለኛ መልስ ነው ብለው ያሰቡትን ይምረጡ ከዛም ቀጣይ ሚለውን በመጫን ቀጥለው የሚመጡትን ጥያቄዎች ይመልሱ

የጊዜ አሰጣጥ

ሁሉንም ጥያቄዎች በተሰጥዎት 100 ሴኮንዶች ውስጥ መመለስ ይኖርብዎታል። ከተሳሳቱ 170 ሴኮንዶችን በመጠበቅ ከመጨረሻው ያልተመለሰ ጥያቄ መጀመር ይችላሉ።

እያንዳንዱ ትክክለኛ ምላሽ 3 ነጥቦችን ያሰጣል፣ ሁሉንም በትክክል ከመለሱ የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ